ሶፍትዌር መሐንዲስአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ለሦስት ዓመት ተኩል በኔዘርላንድና በአሜሪካ ላሉ ቡድኖች በርቀት ሠርቻለሁ። በUpwork $60,000+፤ ከ$5 ሥራ ጀምሮ። አንድም ወር ሳልለቅ አልቀረሁም።
አብረን እንሥራ · ለጊዜው አዲስ ደንበኛ አልቀበልም
አዲስ አበባ፣ 2018 ዓ.ም.
ጉዞው → $5 አንድ የመተግበሪያ ግምገማ→ $100/ወር የ8 ሰዓት ቀናት→ $110/ወር → +$120/ወር ሁለተኛ ሥራ፣ ግማሽ ቀን→ ከመጀመሪያው ተባረርኩ → $300/ወር → $1,000/ወር → $8/ሰዓት በሳምንት 40 ሰዓት→ $12/ሰዓት → $15/ሰዓት ተመሳሳይ ሰዓት→ በሦስት ዓመት ገደማ $60,000+ ·
ተደራራቢ ኮንትራቶች2023 → አሁን
አብዛኛውን ጊዜ ሁለት ሥራ በአንድ ጊዜ። ለአጭር ጊዜ ሦስት። ሙሉ የጊዜ ሰሌዳ →
የተለቀቁአራቱም →



